Joomla TemplatesBest Web HostingBest Joomla Hosting

Vacancy

Vacancy

 ቀን 23/06/05

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳች ቢሮ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት

የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

የሥራ መደቡ ደረጃ

መደብ መታወቂያ ቁጥር

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

ብዛት

ደመወዝ

1

ምክትል ዋና አዘጋጅ

ፕሣ-7

ማ/10.142

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

6 ዓመት

8 ዓመት

በጋዜጠኝነት ኮሙኒኬሽን፤ በፓለቲካል ሳይንስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ በሕዝብ ግንኙነት የሠ/ች

1

3348

2

አዘጋጅ

ፕሣ-3

ማ/10.030

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

2 ዓመት

4 ዓመት

በጋዜጠኝነት ኮሙኒኬሽን፤ በፓለቲካል ሳይንስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ በሕዝብ ግንኙነት የሠ/ች

1

1968

3

የወቅታዊ ጉዳዮች አዘጋጅ

ፕሣ-5

ማ/10.122

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

4 ዓመት

6 ዓመት

በጋዜጠኝነት ኮሙኒኬሽን፤ በፓለቲካል ሳይንስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ በሕዝብ ግንኙነት የሠ/ች

1

2570

4

የኮሙኒኬሽን ባለሙያ I

ፕሣ-3

ማ/10.019

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

2 ዓመት

4 ዓመት

በጋዜጠኝነት ኮሙኒኬሽን፤ በፓለቲካል ሳይንስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ በሕዝብ ግንኙነት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፊሎሶፊ፣ በሶሾዮሎጂ በማኔጅመንት የሠ/ች

1

1968

5

አዘጋጅ

ፕሣ-5

ማ/10.143

ማ/10.029

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

4 ዓመት

6 ዓመት

በጋዜጠኝነት ኮሙኒኬሽን፤ በፓለቲካል ሳይንስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ በሕዝብ ግንኙነት የሠ/ች

1

2570

6

የሲስተምና ድህረ-ገጽ አሰተደዳዳ

IV

ማ/10.1.154

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

0 ዓመት

2 ዓመት

በኮምፒተር ሳይንስ፣ በኮምፒተር ኢንጂነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም (MIS)  ሲስተም(MIS)

1

3340

7

የስርጭት ባለሙያ

IV

ማ/10.1.1.159

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

0 ዓመት

2 ዓመት

በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ በኤሌክትሮኒክስ፤ በቴሌኮም፣ በቴሌቪዥንና ሬዲዮ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን (IT) ቴክኖሎጂ(MIS)  ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም

በኮምፒውተር ሳይንስ፤ የሰራ/ች

1

3340

8

የስርጭት ባለሙያ

III

ማ/10.1.160

ቢ.ኤ.ዲግሪ

0 ዓመት

 

በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ በኤሌክትሮኒክስ፤ በቴሌኮም፣ በቴሌቪዥንና ሬዲዮ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን (IT) ቴክኖሎጂ(MIS)  ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም

በኮምፒውተር ሳይንስ፤ የሰራ/ች

1

2928

9

የፕሮዳክሽን መሣሪያዎች ጥረትና ባለሙያ

IV

ማ/10.1.161

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

0 ዓመት

2 ዓመት

በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤ በኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፤ ሀርድ ዌር ኢንጂነሪንግ፤ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT)፤ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ ኮሙኒኬሽን ሳይንስ፤ በነዚህ ዘርፍ ተመርቆ በቪዲዩ ካሜራና በአጠቃላይ በኦዶቪዥዋል መሣሪያ ጥገና ላይ የሠራ/ች

1

3340

10

ከፍተኛ

ካሜራ ማን

--

ማ/10.126

በሰርተፊኬት

የቴ.ሙ.ዲፕሎማ

የኮሌጅ ዲፕሎማ

2 ዓመት

1 ዓመት

0 ዓመት

በፎቶግፍና፣ ቪዲዮግራፍ፣ በኤሌክትሪክሲቲ የሠራ/ች

1

1114

11

ፎቶ ግራፍና ካሜራ ማን

መፕ-10

ማ/10.033

የቴ.ሙ.ዲፕሎማ

የኮሌጅ ዲፕሎማ

10 ዓመት

8 ዓመት

በፎቶግፍና፣ ቪዲዮግራፍ፣ በኤሌክትሪክሲቲ የሠራ/ች

1

1968

12

የውስጥ ኦዲት ደጋፊ የስራ ሂደት መሪ

ፕሣ-7

ማ/10.027

ማስተርስ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

6 ዓመት

8 ዓመት

በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት

1

3348

 

የምዝገባ ቦታ፡- አራዳ ጊዮርጊስ እሳት አደጋ መካከለያ ጽ/ቤት በስተጀርባ በሚገኘው ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት

ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 23

የምዝገባ ጊዜ፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት

ከጠዋቱ 2፡30-6-30 - 11-1130

 
English (United Kingdom)
Addis looks like
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa
  • Addis Ababa